News feed

News

በደብረ ብርሃን ከተማ በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማና በጠባሴ ክፍለ ከተማ በሰላም በልማትና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ከማህበረሰቡ ክፍል ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ።

በመድረኩ የሰላም ጉዳይ የመንግስት ብቻ ኃላፊነት ሳይሆን የሁሉም የማህበረሰብ ክፍል የጋራ ተሳትፎና ኃላፊነት የሚጠይቅ መሆኑ ተገልጿል ዘላቂ ሰላም ለልማት ለኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማህበራዊ መረጋጋትና ለዜጎች የተሻለ ኑሮ መሠረት በመሆኑ ሰላምን ማስጠበቅ የሁሉም የጋራ ተግባር መሆኑ ተመላክቷል።

ችግሮችን በውይይት በመደማመጥና በሰላማዊ መንገድ መፍታት የማህበረሰቡን ተሳትፎ ማጠናከርና በህግ ማዕቀፍ ውስጥ መንቀሳቀስ ለሰላማዊ አካባቢ ግንባታ ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል።

Date: 02:31:20 PM 29/09/2026   Posted by: Admin