Service supply

በደ/ብ/ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

ደብረ ብርሃን, ሸዋ
image Awuraris Arega

ተልዕኮ / MISSION/

የልማት ኃይሎችን የመፈፀም አቅም በማጉልበት የልማትና የመልካም አስተዳዳር እቅዶችን በብቃት በመተግበርና ድህነትን በመቀነስ ፈጣን ግልጽና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት፤

ራዕይ / VISION/

ከተማችን መሰረተ ልማት አቅርቦት የተሟሟላለት፣ የገበያ ማዕከልነቱ የተረጋገጠ፣ መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ ለሥራና ለመኖሪያነት ምቹ ሆኖ ማየት፤