| Latest posts | |
|---|---|
በአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የተመራ የሱፐርቪዥን ቡድን በከተማዋ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የሚደረገውን ኢኒሼቲቭ አፈጻጸም ገምግሟል። ቡድኑ በየደረጃው እየተከናወኑ ያሉ የተረጂነት ቅነሳ ተግባራትንም በመስክ ምልከታ ተመልክቷል። በግምገማው የደብረብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ወርቃለማሁ ኮስትሬ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተከናወኑ ተግባራትና የተመዘገበው አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። የደብረ ብርሃን ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰለሞን ጌታቸው በምግብ ራስን የመቻል መርህን እውን ለማድረግና የአካባቢውንና የከተማዋን ተጋላጭ ማኅበረሰብ በዘላቂነት ለመደገፍ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል። የድህነትና ተረጂነት ቅነሳ መርሐ ግብር የተጀመሩ ሥራዎችን በማጠናከር የከተማ አስተዳደሩ በየደረጃው እየሠራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል። የክልሉ ሴቶች፣ ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ንጹሕ ሽፈራው በበኩላቸው የከተማ አስተዳደሩ በራስ አቅም ተረጂነትን ለመቀነስ የሚያደርገው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን ተናግረዋል። ከድህነት ወደ ብልጽግና የሚደረገው ጉዞ የአስተሳሰብ ለውጥ፣ ስልታዊ ተግባራት፣ የሀብት ማሰባሰብና ቀጣይነት ያለው ጥረት የሚጠይቅ ዘርፈ ብዙ ሂደት በመሆኑ፣ የከተማ አስተዳደሩ ሥራውን በልዩ ትኩረት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ አሳስበዋል። ኃላፊዋ አያይዘውም ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ተጋላጭ ወገኖች በጥራት ለይቶ በቂና አስተማማኝ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ጠቁመዋል። ተረጂነት የመፍጠር አቅምንና የመሥራት ጉልበትን የሚያዳክም በመሆኑ የክልሉ መንግሥት በልዩ ትኩረት እየ... በአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የተመራ የሱፐርቪዥን ቡድን በከተማዋ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የሚደረገውን ኢኒሼቲቭ አፈጻጸም ገምግሟል። ቡድኑ በየደረጃው እየተከናወኑ ያሉ የተረጂነት ቅነሳ ተግባራትንም በመስክ ምልከታ ተመልክቷል። በግምገማው የደብረብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ወርቃለማሁ ኮስትሬ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተከናወኑ ተግባራትና የተመዘገበው አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። የደብረ ብርሃን ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰለሞን ጌታቸው በምግብ ራስን የመቻል መርህን እውን ለማድረግና የአካባቢውንና የከተማዋን ተጋላጭ ማኅበረሰብ በዘላቂነት ለመደገፍ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል። የድህነትና ተረጂነት ቅነሳ መርሐ ግብር የተጀመሩ ሥራዎችን በማጠናከር የከተማ አስተዳደሩ በየደረጃው እየሠራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል። የክልሉ ሴቶች፣ ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ንጹሕ ሽፈራው በበኩላቸው የከተማ አስተዳደሩ በራስ አቅም ተረጂነትን ለመቀነስ የሚያደርገው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን ተናግረዋል። ከድህነት ወደ ብልጽግና የሚደረገው ጉዞ የአስተሳሰብ ለውጥ፣ ስልታዊ ተግባራት፣ የሀብት ማሰባሰብና ቀጣይነት ያለው ጥረት የሚጠይቅ ዘርፈ ብዙ ሂደት በመሆኑ፣ የከተማ አስተዳደሩ ሥራውን በልዩ ትኩረት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ አሳስበዋል። ኃላፊዋ አያይዘውም ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ተጋላጭ ወገኖች በጥራት ለይቶ በቂና አስተማማኝ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ጠቁመዋል። ተረጂነት የመፍጠር አቅምንና የመሥራት ጉልበትን የሚያዳክም በመሆኑ የክልሉ መንግሥት በልዩ ትኩረት እየ... Read More 2 more attachmentDate: 02:50:41 PM 29/09/2026 Posted by: Admin
|
|
በደብረ ብርሃን ከተማ በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማና በጠባሴ ክፍለ ከተማ በሰላም በልማትና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ከማህበረሰቡ ክፍል ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የሰላም ጉዳይ የመንግስት ብቻ ኃላፊነት ሳይሆን የሁሉም የማህበረሰብ ክፍል የጋራ ተሳትፎና ኃላፊነት የሚጠይቅ መሆኑ ተገልጿል ዘላቂ ሰላም ለልማት ለኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማህበራዊ መረጋጋትና ለዜጎች የተሻለ ኑሮ መሠረት በመሆኑ ሰላምን ማስጠበቅ የሁሉም የጋራ ተግባር መሆኑ ተመላክቷል። ችግሮችን በውይይት በመደማመጥና በሰላማዊ መንገድ መፍታት የማህበረሰቡን ተሳትፎ ማጠናከርና በህግ ማዕቀፍ ውስጥ መንቀሳቀስ ለሰላማዊ አካባቢ ግንባታ ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል። በደብረ ብርሃን ከተማ በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማና በጠባሴ ክፍለ ከተማ በሰላም በልማትና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ከማህበረሰቡ ክፍል ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የሰላም ጉዳይ የመንግስት ብቻ ኃላፊነት ሳይሆን የሁሉም የማህበረሰብ ክፍል የጋራ ተሳትፎና ኃላፊነት የሚጠይቅ መሆኑ ተገልጿል ዘላቂ ሰላም ለልማት ለኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማህበራዊ መረጋጋትና ለዜጎች የተሻለ ኑሮ መሠረት በመሆኑ ሰላምን ማስጠበቅ የሁሉም የጋራ ተግባር መሆኑ ተመላክቷል። ችግሮችን በውይይት በመደማመጥና በሰላማዊ መንገድ መፍታት የማህበረሰቡን ተሳትፎ ማጠናከርና በህግ ማዕቀፍ ውስጥ መንቀሳቀስ ለሰላማዊ አካባቢ ግንባታ ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል። Read MoreDate: 02:31:20 PM 29/09/2026 Posted by: Admin
|