Atse - Zerayeakob Square

Recently cut out of an illustrated magazine and housed in a nice, gilded frame. It showed a lady fitted out with a fur hat and fur boa

Ethio-Bernor Hotel

Recently cut out of an illustrated magazine and housed in a nice, gilded frame. It showed a lady fitted out with a fur hat and fur boa

Ethiotelecom Debre Birhan District

Recently cut out of an illustrated magazine and housed in a nice, gilded frame. It showed a lady fitted out with a fur hat and fur boa

Ankober palace lodge

Recently cut out of an illustrated magazine and housed in a nice, gilded frame. It showed a lady fitted out with a fur hat and fur boa

1446 E.C.

Year founded

436,711

Total population

124,000 Hektar

Total area

Mayor message

Mayor

Welcome to the official website of Debre Birhan – a city of light, opportunity, and warm hospitality! Located just 130 kilometers from Addis Ababa, our city serves as a vibrant gateway between the capital and the historic heart of the Amhara region. This strategic position allows us to efficiently serve visitors, investors, and residents alike with ease and accessibility. Debre Birhan is more than just a stop along the way—it is a growing hub of activity and culture. Known for its rich dairy production and dynamic industrial flow, our city proudly serves as the capital of the North Showa Zone, blending tradition with progress. Whether you are here to explore our scenic landscapes, engage with our thriving economic sectors, or simply experience the genuine warmth of our community, Debre Birhan welcomes you with open arms. We invite you to discover the charm, potential, and spirit of a city moving confidently toward the future. Thank you for visiting, and we look forward to sharing the best of Debre Birhan with you.

Bedlu Wubshet

Mayor

እንኳን ወደ ደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ይፋዊ ድህረ ገፅን ለመጎብኘት በሰላም መጣችሁ! ደብረብርሃን ከተማ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በ 130 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ለኑሮም ሆነ ለንግድ ተስማሚ ከተማ ነች፡፡ከተማዋ ታሪካዊ እና በተፈጥሮ ፀጋ የበለፀገች እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የኢንዱስትሪ ፍሰት ያለባት ከተማ ነች፡፡ ይህም ወደ ከተማዋ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች በቀላሉ አገልግሎት ለመስጠት አስችሎናል፡፡ በአጠቃላይ የደብረብርሃን ከተማ የቱሪዝም መዳረሻ፤ የወተት ምርት በዙሪያዋ የሚገኝባት፤ ከፍተኛ የሆነ የኢንዱስትሪ ፍሰት ያለባት በአማራ ክልል ውስጥ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ ሆና እያገለገለች የምትገኝ ተወዳጅ ከተማ ነች፡፡

በድሉ ውብሸት

ከንቲባ

Unique Initiative

Mayor

Debre Birhan City’s Climate Strategy and Plan (2025–2035) 🌿

We have a new vision for Debre Birhan to become not just an industrial center but also a model of environmental protection! Our city administration has announced a climate change mitigation strategy that will be implemented from 2025 to 2035. What does this strategy mainly include? Green footprint and forest development: 🌳 Preserving forests around and within the city and creating a “green atmosphere” by planting new seedlings. Protecting and developing the Beresa River and its watershed areas from various pollutants. Modern solid and liquid waste management: ♻️ Recycling waste with the principle of “waste is wealth!” Ensuring that industrial waste is filtered in a modern way before being released into the environment. Clean Energy and Transportation: ⚡️ Encouraging renewable energy sources for the city’s factories and homes. Reducing air pollution by expanding the use of electric vehicles (EVs). Resilient and resilient infrastructure: 🏗 Building stormwater drains and roads that can withstand flash floods. Why is it needed? It is our duty to reduce the impact of climate change, protect the health of citizens, and maintain a city that is suitable for our children. What is your role? Keep your environment clean. Plant trees and take care of them. Actively participate in waste management and environmental protection activities. Debre Birhan, A symbol of industry and green development!

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የአየር ለውጥ ስትራቴጂክ ፕላን ከ2025 እስከ 2035  🌿

​ደብረ ብርሃን የኢንደስትሪ ማዕከል ብቻ ሳትሆን የአካባቢ ጥበቃ ተምሳሌት እንድትሆን አዲስ ራዕይ ሰንቀናል! የከተማ አስተዳደራችን ከመጪው 2025 እስከ 2035 የሚተገበር የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ ስትራቴጂ ይፋ አድርጓል። ​ይህ ስትራቴጂ በዋናነት ምን ምን ነገሮችን ያካትታል? ​የአረንጓዴ አሻራ እና የደን ልማት፦ 🌳 ​በከተማዋ ዙሪያና ውስጥ ያሉ ደኖችን መጠበቅና አዳዲስ ችግኞችን በመትከል "አረንጓዴ አከባቢ" መፍጠር። ​የበሬሳ ወንዝን እና የተፋሰስ አካባቢዎችን ከተለያዩ ብክለቶች መከላከልና ማልማት። ​ዘመናዊ የደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ፦ ♻️ ​"ቆሻሻ ሀብት ነው!" በሚል መርህ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል (Recycling)። ​የኢንደስትሪ ቆሻሻዎች ወደ አካባቢው ከመለቀቃቸው በፊት በዘመናዊ መንገድ እንዲጣሩ ማድረግ። ​ንጹህ ኢነርጂ እና ትራንስፖርት፦ ⚡️ ​ለከተማዋ ፋብሪካዎችና መኖሪያ ቤቶች ታዳሽ የኃይል ምንጮችን ማበረታታት። ​የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን (EV) አጠቃቀምን በማስፋፋት የአየር ብክለትን መቀነስ። ​ጽኑ እና የማይበገር መሠረተ-ልማት፦ 🏗 ​ድንገተኛ የጎርፍ አደጋዎችን መቋቋም የሚችሉ የፍሳሽ ማስወገጃዎችን እና መንገዶችን መገንባት። ​ለምን አስፈለገ? የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመቀነስ፣ የዜጎችን ጤና ለመጠበቅ እና ለልጆቻችን የምትመች ከተማን ለማቆየት ግዴታችን ነው። ​የእርስዎ ድርሻ ምንድነው? ​አካባቢዎን በንጽህና ይጠብቁ። ​ችግኞችን ይትከሉ፣ የተተከሉትንም ይንከባከቡ። ​በቆሻሻ አወጋገድና በአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ በንቃት ይሳተፉ። ​ደብረ ብርሃን—የኢንደስትሪ እና የአረንጓዴ ልማት ተምሳሌት!

Our Features

Facts about Debre Berhan

Hardly able to cover it and seemed ready to slide off any moment. His many legs, pitifully thin compared with the size of the rest of him

Natural spring water

Natural spring waters may be distinguished from ordinary drinking water by their purity at source and their constant level of minerals.

Proximity to the capital

There are plenty of job opportunities awaiting you in the city than there are in the village or the countryside.

Industry zone

Industrial park, an area zoned for industrial development. Industrial region, a part of a country with high industrial development.

Plateau of peace

Debre Birhan city is the best place to live and investment as the peace and security is really safe.

Government Communication office

"The art of communication is the language of leadership."

Latest News

Debre Birhan at glance

Photo Gallery

Gallery 1

Gallery

Gallery 2

Gallery

Gallery 3

Gallery

Gallery 4

Gallery

Gallery 5

Gallery

Gallery 6

Gallery

Our partners

For Ads

Weather forecast in cities