Hardly able to cover it and seemed ready to slide off any moment. His many legs, pitifully thin compared with the size of the rest of him
Natural spring waters may be distinguished from ordinary drinking water by their purity at source and their constant level of minerals.
There are plenty of job opportunities awaiting you in the city than there are in the village or the countryside.
Industrial park, an area zoned for industrial development. Industrial region, a part of a country with high industrial development.
Debre Birhan city is the best place to live and investment as the peace and security is really safe.
Hardly able to cover it and seemed ready to slide off any moment. His many legs, pitifully thin compared with the size of the rest of him
"The art of communication is the language of leadership."
በአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የተመራ የሱፐርቪዥን ቡድን በከተማዋ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የሚደረገውን ኢኒሼቲቭ አፈጻጸም ገምግሟል።
ቡድኑ በየደረጃው እየተከናወኑ ያሉ የተረጂነት ቅነሳ ተግባራትንም በመስክ ምልከታ ተመልክቷል።
በግምገማው የደብረብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ወርቃለማሁ ኮስትሬ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተከናወኑ ተግባራትና የተመዘገበው አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰለሞን ጌታቸው በምግብ ራስን የመቻል መርህን እውን ለማድረግና የአካባቢውንና የከተማዋን ተጋላጭ ማኅበረሰብ በዘላቂነት ለመደገፍ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
የድህነትና ተረጂነት ቅነሳ መርሐ ግብር የተጀመሩ ሥራዎችን በማጠናከር የከተማ አስተዳደሩ በየደረጃው እየሠራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል።
የክልሉ ሴቶች፣ ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ንጹሕ ሽፈራው በበኩላቸው የከተማ አስተዳደሩ በራስ አቅም ተረጂነትን ለመቀነስ የሚያደርገው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን ተናግረዋል።
ከድህነት ወደ ብልጽግና የሚደረገው ጉዞ የአስተሳሰብ ለውጥ፣ ስልታዊ ተግባራት፣ የሀብት ማሰባሰብና ቀጣይነት ያለው ጥረት የሚጠይቅ ዘርፈ ብዙ ሂደት በመሆኑ፣ የከተማ አስተዳደሩ ሥራውን በልዩ ትኩረት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ አሳስበዋል።
ኃላፊዋ አያይዘውም ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ተጋላጭ ወገኖች በጥራት ለይቶ በቂና አስተማማኝ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ጠቁመዋል።
ተረጂነት የመፍጠር አቅምንና የመሥራት ጉልበትን የሚያዳክም በመሆኑ የክልሉ መንግሥት በልዩ ትኩረት እየ...
2026-09-29 11:50:41
READ MORE